Duration 5:31

Alemtsehay Takele - Sew Mehon | ሰው መሆን - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

152 637 watched
0
2.2 K
Published 3 Feb 2020

Ethiopian Music : Alemtsehay Takele | አለምፀሃይ ታከለ - Sew Mehon | ሰው መሆን - New Ethiopian Music 2020 (Official Video) Google+ : https://plus.google.com/+ hoplessable Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/ Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/ Twitter : https://twitter.com/HopeMusicEnt Subscribe: /user/hoplessable Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb #HopeMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 Hope Entertainment

Category

Show more

Comments - 342
  • @
    @user-co9gt9tj9o4 years ago ዉይይይይይ ከመዳም የተረፈች ግማሽ ልቤን ብሶቷን አባሽዉ 😥😥😥 ጌታየ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሁላችንም እንፀልይ ሁሌ በስደት የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ 😭 29
  • @
    @muhamedoumer16154 years ago ከለፉ አይቀር እንደዚ ጡሩ መገር ይዞ መምጣት ነው
    ለኔ አንደኛ ነሽ
    ድምፅሽ ይገድላል
    32
  • @
    @adugnaalem4 years ago ይህ ዘፈን ልቤን ሰርስሮት ነው የገባው በሎሳንጀለስ ከተማላይ እየነዳሁ ከፍ አድርጌ እየሰማሁት ነው እስካሁን ድረስ በጣም ነው ሰላም ያለው ዘፈን ነው they have really meaningful and positive words too 2
  • @
    @Enkokelish3 years ago አሁንም ከዓመት በኋላ, በጣም እጅግ በጣም የሚደነቅ ታሪካዊ ጥሩ ሥራ ሆኖ ነው ያገኘሁት። አርቲስት እህት ዓለምፀሐይ ይልማ, የመድረክ የትወና ሥራ አቀናባሪና መሪ ዳይሬክተር ግዛቸው ገብሬን አለማመስገን ምሥጋና ቢስ መሆን ነውና ምስጋናዬንና አድናቆቴን አሁንም ከአንድ ዓመት በኋላ በሰፊው ጀባ ብያለሁ! ጊዜ የማይሽረው ትልቅ ሥራ ነው!
    ዓለምፀሐይ ምነው ድምፅሽ ጠፋ? በሰላም?
    ...
  • @
    @emnetdejene52394 years ago ትልቅ ቅኔ ነው “ሰው መሆን” አሁን ላይ ሰው እንመስላለን እንጂ ሰው አይደለንም! ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠን
    የሰውን ጉድለት ተመልክተሻል በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ
    33
  • @
    @yared_yehulaset2 years ago በርቺ ያለቦታው ሁሉም አለ
    እና
    ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ አንደኛ 100 %
    💪💪💪
    1
  • @
    @user-ui4nw2zl6v4 years ago ሳልቅስ ነው ድግሜ የስማሁሽ ድምፅሽም ድስ ይላል ስድታችን ፈጣሪ ያስጥሮው ኣይዛቹ ሽቃላቼ 3
  • @
    @gggg67192 years ago Amazing am it is one of underrated songs.... keep it up I love it 1
  • @
    @oneleotwo4 years ago I can't stop listening to her. አማርኛ በማወቄ I'm blessed. 1
  • @
    @yaredabiyot95953 years ago በዚ channel ላይ ሙሉ ግጥም የሆነ ዘፈን እሰማለው ብዬ አስቤው አላውቅም ነበር የምር ምርጥ ስራ ነው የኔ እህት በርቺ
  • @
    @user-mq5nb2yr7j4 years ago ተከራትታቹ በሰው ሀገር ሙቱ ብሎን የስደት እህቶቼ አይዞኔ ግን ይከፋኛል ሳሰላስለው 😭 ሲቀጥል ይሄ የኛ ነው ለስደተኛች 😭 3
  • @
    @abudhabiauh21104 years ago በጣም ጡሩ ዘፈን ነው እህታችን በርቺ ግን እሄ ለደኔ አሊ በስደት እጂእጂ ላለው ሰው ነው ኡፍፍፍፍ 4
  • @
    @habeshayoutuber4 years ago Betam arife new.
    It has very deep messages❗
    6
  • @
    @user-gt6qf1uo1j4 years ago ዋውውው ምርጥ ስራ ነው 👏👏ድምፅሽ 100% ከሳይት ደምሴ ጋር ይመሳሰላል 1
  • @
    @user-cg7sh5zj3l4 years ago እዚ በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል ኢቲቪ መዝናኛ ላይ ቀርበሽ አይቼ ነበር በዛላ በአሪፍ ስራ ነው የመጣሽው በርቺ 1
  • @
    @roazaroaza88264 years ago እዛ ሰፈር ሰው ሁኑ ገጀራና መጥረቢያ ይዛችሁ እምትወጡት በተረፈ ቆንጆ ድምፅ አለሽ
  • @
    @Amlak_me4 years ago ወይኔ ድምፅሽ! በአንድ ሙዚቃ ብቻእንዳትቀሪ ሌላም መስማት እንፈልጋለን 6
  • @
    @bezakulualem55524 years ago አንቺ ከመምጣትሽ በፊት ጆሮአችን መጫወቻ ሆኖ ነበር ፡፡ 🟩🟨🟥🔸🟩🟨🟥🔸 6
  • @
    @tell-a-vision-films4 years ago Beautiful voice! I feel it in the depths of my soul. Much love from NYC 2
  • @
    @hayukwt42184 years ago ሙዚቃው ዋው የእውነት እኔም የመዳምቤት በቃኝ ታከተኝ ምርጥ ስራ ነው እስቲ እደኔ የመዳምቤት ያቅለሸለሸው 1
  • @
    @alhabethiohab36653 years ago እኔን የሚቆጨኝ አንቺንም ከዚህ ዘመን ከይሲ ሙዚቀኛ ጋር በአንድ ስያሜ በጠራት ነው !!
    እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ተባረኪ ተሰምቶ የማይጠገብ ግሩም ስራ 👏👏።
  • @
    @adugnaalem4 years ago Wow very touched my heart I love this music and your voice god bless you keep it up 👍 2
  • @
    @dvtrs84764 years ago ዋውውው ብያለው ድምፅሽ እንዴት አባቱ ያምራል ቀጥይበት ትንሿ ሳያት 1
  • @
    @sewmehonsisay65974 years ago ስሜ ሰውመሆን ነው!! እናም በስሜ ስትዘፍንልኝ ደስስስስስስስ አለኝ 3
  • @
    @kinfetegegne34304 years ago I am really happy to see her on this level!!! 1
  • @
    @Jah-yesteserial4 years ago ትልቅ መልዕክት ያለው ደስ የሚል ሙዚቃ ደስ በሚል ድምጽ የተዘፈነ ነው በጣም ጎበዝ ልጅ።
  • @
    @tegistnegale34594 years ago Wawwwww entiyee demtsish betam yamirl berchi eshi wude 1
  • @
    @getuyadete43164 years ago For me, As of today, this is the first song impressed me for real. Incredible!
  • @
    @meronabraham29174 years ago Wow I have no words you have amazing voice so go ahead 👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏 1
  • @
    @andenetayeta38144 years ago በርችልኝ እናትዬ በጣም የሚያምር ስራ ነው ብቃትሽ የወደፊት መንገድሽን ኣሳይቷል በሌላ ስራ ቶሎ ነይልን እንጠብቅሻለን 1
  • @
    @netsiabebe16664 years ago Batam kdemtsachu eska mlkachu ksayt gar yamiyamesaselchu nger ala wow👌💕💕💕 1
  • @
    @tirunathafiz25534 years ago በጣማ ያምራል ተመስጨ ነው የሰማሁት የሰዉን ትርታ የቃኘ ስራ ነው
  • @
    @iamanethiopian39494 years ago አንደኛ ነሽ እማዬ
    እኔም ደክሜያለሁ አሁንስ አቃተኝ ህመም💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
  • @
    @habtamumamo56494 years ago በጣም ጎበዝ ልጅ አስካሁን መቆየትሽ ራሱ ገርሞኛል በጣም ተሰጥኦሽ ልዩ ነው በርቺ
  • @
    @adanechfikadu30124 years ago እንደዚህ ስርሀት ያላቸውን ሴቶች እናበረታታለን
    ቂጣቸውን ጡታቸውን የሚጥሎትን ከምታ መጡብን ምርጥ ስራነው በርቺ
    5
  • @
    @hiwetyemr9554 years ago Wow arifi zefine new teru melikete alew yemgebawe sew yegbawale berich anchiy asteway sew
  • @
    @user-rm3jf2jk1q4 years ago መሆን ውውውው የኔ ህይወት😢😢😢 ጉልጉል ብሎ ወጣ....ቀጥይበት ትንሽዋ ሳያት 4
  • @
    @mehireteyeenato69744 years ago Be mechersha mirixe negere semahu berchi des yilale melikitume dimixisheme 💗 Hope🙏
  • @
    @lucyqueen47074 years ago Demtsish tinsh wode maritu demtsiga yemisela arf sira new berch 😍😍
  • @
    @munirfeyisel10223 years ago Hi!
    Best music and massage I ever listened about what is mean to be "human" the writer Habtamu I admired you! Best poem! It's called we are in end time or the time Jissus will come back! Please write more like this where the truth is hidden but it's only false or pretending time we are in!! Good job!! ...
  • @
    @peacemedia124 years ago ሰው መሆን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Gobez lij. 1
  • @
    @Enkokelish4 years ago መቸም አይቀርም መንጋቱ ቀን መውጣቱ;
    ነው የዚህ ቅላፄ መሠረቱ፡፡
    ስለሆነም, ብለናል በርች በልጽጊ
    ውድ እህታችን ታዳጊ!
  • @
    @user-sp3lb1fp4x4 years ago የእኔ ቆንጆ ጓደኛ ክልፑን የሰራሺውን ነው ደሞ ምርጥ ብቃት በርቺ
    ዘፈኑ በጣም ያምራል ሰው መሆን
  • @
    @jemuyoutube35574 years ago ዋዉ ጎበዝ ቃል ያጥረኛል በጣም ጠንካራ ሴት. አስባልት እየጠረገች እዚህ ደረሰች ብርቱ ሴት ማለት አንች ነሽ።
  • @
    @yasminferehan48714 years ago Betam arife nw bereci gobeze yemayalefe Ken yelem 1